Address
Beside Flamingo Restaurant , Addis Ababa, Ethiopia.
Email
cetuethio@gmail.com
Phone
+251 11-5-1-54-37 +25111-5-15-79-97
Home » Food, Beverage , Tobacco and Allied Industrial Federation

Food, Beverage , Tobacco and Allied Industrial Federation

        About us

photo_2025-06-22_17-50-12

The Federation of Food, Beverage, Tobacco and Allied Trade Unions of Ethiopia is a sector-based industrial federation under the Confederation of Ethiopian Trade Unions (CETU). It represents workers in food processing, beverage, tobacco, and related industries. The federation advocates for workers' rights through collective bargaining, legal support, and engagement with employers and policymakers. It also addresses labor issues such as wage disputes, layoffs, and working conditions. As part of Ethiopia’s broader labor movement, it plays a key role in protecting workers and supporting industrial development.

ግንቦት 21/09/2017 ዓ.ም የምግብ  የመጠጥ የትንባሆና የመሳሰሉት ፌዴሬሽን አመራሮች ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘውን ሳሊም ዋዘራ /ኢንዶሚ/ፋብሪካ ሠራተኞች ጠ/ጉባኤ ላይ በመገኘት በመጀመሪያ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በዚህ ንግግራቸው የብዙውን ነገሮች ተዳሰዋል በተለይም የሠራተኛ ማህበር አፈላጊነት፣ የስራ ግብር ፣ሚንመም ዌጅ በተመለከተ ያነሱ ሲሆን ስብሰባው የተሰካ እንዲሆን በመመኘት ንግግራቸው ቋጭተዋል ። በመቀጠል የማህበሩ ዋና ፀሐፊ ሪፖርቱን በንባብ የቀረበ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ አስተያየት እና ጥያቄ ተነስቶ ከአመራሩ ከፌዴሬሽን አመራሮች ምላሽ የተሰጠ ሲሆን ሪፖርቱ በሙሉ ደምፅ ፅድቋል ። በመቀጠል ሠራተኛው የማሙያ ምርጫ ወይንስ ሁሉም ወርደው አዲስ ምርጫ ይካሄድ የሚል ሀሳብ ቀርቦ በአብላጫ ድምፅ አዲስ ምርጫ ይካሄድ በሚል ስለተወሰነ አስመራጭ ኮሚቴ ፣ ስራ አስፈጻሚ  ኮሚቴ እስከ ተጠባባቂ፣የኦዲት ኮሚቴ እስከ ተጠባባቂ ፣ የሴቶች ኮሚቴ በመምረጥ የስራ ድልድል በማድረግ ሁሉም ሠራተኛ ቃለ መኃላ በመግባት የዕለቱ ስብሰባ በሰላም ተጠናቋል ።

photo_2025-07-22_16-01-50
photo_2025-07-22_16-01-52
photo_2025-07-22_16-01-53

17/11/2017 ዓ.ም  የምግብ የመጠጥ የትንባሆና የመሳሰሉት ሠራተኛ ማህበር ፌዴሬሽን  አመራር በሸገር ከተማ  መልካ ኖኖ ክ/ከተማ  ስር የሚገኘው ኮከብ ቃና የምግብ ዘይት  ፋብሪካ ለሠራተኞች ግንዛቤ የተሰጠ ሲሆን በዚህም መሠረት  ሰለ ሠራተኛ ማህበር ፣የአመራር ሚና ፣የማህበር መሪዎች ሃላፊነት እና ተግባር ፣የሴቶች የስራ ሁኔታ በተመለከተ በዝርዝር  ተገልጿል ። በመጨረሻ ከሠራተኛው አስተያየትና ጥያቄ ተነስቶ። በፌዴሬሽን አመራሮች ምላሽ በመሰጠት የዕለቱ የግንዛቤ ማስጨበጫ  በሰላም  ተጠናቋል።

photo_2025-07-24_15-50-50
photo_2025-07-24_15-50-48
photo_2025-07-24_15-50-46
Meet our team
darje
Mr. Dereje Waktola
President
samuel
Mr. Samuel Seboka
Head of Admin. and Finance dept
yitna
Mr.Yitna G/Silassie
Head of organizing and industrial Relations department