Address
Beside Flamingo Restaurant , Addis Ababa, Ethiopia.
Email
cetuethio@gmail.com
Phone
+251 11-5-1-54-37 +25111-5-15-79-97
Home » About

About

The Confederation of Ethiopian Trade Unions (CETU) was established in 1963.
CETU is a unified umbrella Trade Union organization with a national presence, a multi-ethnic and multi-religious membership CETU is a free, independent and democratic, non-partisan national Trade Union Center that stand for the well-being and safeguarding of the rights and interests of Ethiopian Workers of all categories CETU has Over 1000,000 fee paying member workers and 2500 basic trade unions and nine industrial federations

1 Hotel, Tourism and General Service Industrial Federation

2 National Agriculture, Fishery, Plantation and Agro Industry Industrial Federation

 3 Ethiopian Wood, Cement, metal, and allied Industrial Federation

 4 Food,Beverage , Tobacco and Allied Industrial Federation

 5 National Energy,Chemical, and Mining Industrial Federation

 6 Textile Leather and Garment Industrial Federation

 7 Federation of Commerce, Technique, and Printing Industry Trade Unions;

 8 Transport and Communication Workers Trade Unions Industrial Federation

 9 Industrial Federation of Ethiopian Financial Institution Trade Unions.

0X3A9456 copy

1879

በአፄ ምኒልክ አማካሪነቱና ለ27 ተከታታይ ዓመታት ከጎናቸው ባለመለየቱ “ቢትወደድ” የሚሰኝ ማዕረግ የተሰጠው ስዊትዘርላንዳዊው አልፍሬድ ኢልግ የባቡር ሞዴል ሰርቶ በማቅረብ ሀዲዱ ከጅቡቲ እስከ አዲስ አበባ ቢዘረጋ የሚኖረውን ከፍተኛ ጥቅም ሲያስረዳ ምኒልክ ቀልባቸው በባቡር ሞዴሉ ቢማረክም የበላይ የነበሩት ዮሐንስ 4ኛ ባለመፍቀዳቸው በይደር ተያዘ፡፡

1886

ስዊትዘርላንዳዊው አልፍሬድ አልግና ፈረንሳዊው ሊዎን ሼፍኔ በአፄ ምኒልክ ሙሉ ውክልና ተሰጥቷቸው ፓሪስ ውስጥ ቢሮ በመክፈት “ከጅቡቲ አዲስ አበባ የባቡር ሃዲ ቢዘረጋ በ50,000 ግመሎች በአንድ ዓመት ውስጥ ከጅቡቲ አዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ጅቡቲ ማድረስ የሚከብደውን 12,000 ቶን ሸቀጣሸቀጥና ጥሬ እቃ በ25 ቀናት ጉዞ ማድረስ እንደሚቻል” ለተለያዩ የግንባታ ኩባንያዎች በማስተዋወቅ የማግባባት ሥራ ጀመሩ፡፡

1890

በአድዋው ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮ-ፈረንሳይ የባቡር ሃዲድ ግንባታ ውል በአልጋወራሽ ኢያሱ ሚካኤል ተፈርሞ ግንባታው በፈረንሳዊያን አመራር ባላባቶች በኮታ ባቀረቧቸው ኢትዮጵያዊያን፣ ግብጻውያን፣ ጅቡቲያዊያን ግሪካዊያን አርመናዊያንና የመናዊያን የጉልበትና የቴክኒክ ሠራተኞች አማካይነት ተጀመረ፡፡


1896

ርኪስ ርዚያን የተባለ አርመናዊ በፈረሶች የሚጎተት የመንገድ መዳመጫ ኡሩሎ በማስመጣት የአዲስ አበባ ኤዴሬ (አዲስ ዓለም) መንገድ ሥራን ጀምሮ ዛሬ “ሰባራ ባቡር” በሚባለው ቦታ ተሰናክሎበት ቢቆምም በአዲስ አበባ ውስጥ በመንገዶች ቤቶች ግንባታ የተሰማሩ የውጭ ዜጎች አሠሪዎች እየተበራከቱ መጡ፡፡

1900

የትምባሆ ተክል ልማትና የሲጋራ ምርት ድርጅት ድሬደዋ ውስጥ ተቋቋመ

1902

አልቤርቶ ችላሶና ሲሮር ካስታኛ በአዲስ አበባ ውስጥ የመጀመሪያዎቹን የሸክላ ጡብ ማምረቻ ድርጅቶች አቋቋመ

1937

አሠሪዎች በማኅበር የተደራጁበት የፋብሪካ አዋጅ ተደነገገ

1968

የሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 64/1968 ተደነገገ፡፡

1986

የአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 42/1985 ተደንግጎ ኢሠማኮ በአዲስ መልክ ተደራጀ

2007

የማኅበራት ቁጥር 1,182 የአባላት ደግሞ 450,929 ደረሰ

2012

የማኅበራት ብዛት 2,201 የአባላት ደግሞ 569,202 ደረሰ

2007

የማኅበራት ቁጥር 1,182 የአባላት ደግሞ 450,929 ደረሰ

2010 - 2011

የማኅበራት ቁጥር ወደ 1,901 የአባላት ደግሞ 542,657 ደረሰ


Mission

Through unionizing unorganized workers and strengthening the unity of organized workers, we aim to encourage the active participation of Ethiopian workers in the country's political, economic, and social affairs, and contribute our due share to the overall development of a democratic culture in Ethiopia.

ተልዕኮ

ሠራተኛዉን በማህበር በማደራጀትና ሁለንተናዊ አቅሙን በመገንባት መብትና ጥቅሙን እንዲያከብር ማድረግና ማስከበር፤ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፤ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች በተለይም በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታና ዲሞክራሲያዊ ባህል መዳበር ላይ ትርጉም ያለዉ ተሳትፎ በማድረግ የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት፡፡

Vision

To see a developed country where job security is guaranteed, occupational safety of workers guaranteed, the working culture is productive and profitably enhanced, better working conditions achieved, and also a better life for workers is realized.


ራዕይ

የሥራ ዋስትናዉ የተረጋገጠ፤ የሙያ ደህንነቱና ጤንነቱ የተጠበቀ፤ የሥራ ባህሉና ምርታማነቱ የዳበረ፤ ኑሮዉ የተሻሻለ የሠራተኛ መደብ የተፈጠረባት የለማች ኢትዮጵያን ማየት፡

our core organizational objectives

Ø  Strives and struggles for the establishment of a strong tripartite partnership, cooperation, and a dynamic and proactive labour administration system (work for maintaining Industrial Peace and harmony.


 Ø  Coordinating workers to democratically struggle for their rights and interests Strive to realize the protection of human rights and  equality of all Ethiopian people with a focus on unity in diversity



Ø Making Trade union-related services more accessible

Ø  Coordinating workers to democratically struggle for their rights and interests



ØAdvancing Freedom of Association, workplace democracy (Unionization)

Ø  Defending the rights and interests of its members.

Ø  Promoting decent work for all